Telegram Group Search
Forwarded from እንደ.....ገጣሚ
ዋስ ያጣ ዝምታ
ገጣሚ እና አቅራቢ ሀና አዲስ
@yehangetem
Forwarded from እንደ.....ገጣሚ
ፀሀፊ እና አቅራቢ ሀና አዲስ
🙏🙏🙏🙏
@yehangetem
Forwarded from እንደ.....ገጣሚ
ገጣሚና አቅራቢ ሀና አዲስ
@yehangetem
🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈የምወደው ግጥም❤️❤️❤️
ሁል ገዜ ሲነጋ አዕምሮ ጥልቅ ሀሣቦችን መተንተን ይጀምራል ልባችንም በተረጋጋ መንፈስ መምታቱን ይቀጥላል።ወደተግባር ስንገባ ግን ሁለቱም ፍጥነት ይጨምራሉ ያላለቀውን ለመጨረስ የጎደለውን ለመሙላት ይሯሯጣሉ...ያች ንጋት ከእረፍት የምንነቃበት ናትና በህይወታችንም በጀንበሯ ለመረጋጋት አሁን የለንበትን ቀትር ደክመን ማለፍ ይኖርብናል።
እንደምን አረፈዳችሁ☀️☀️☀️
@yehangetem
"ያች ምስኪን ነፍሴ"
መጫወት መፈንጠዝ መዝናናት ሚያዋያት
ከአሻት ውሎ ማደር መራቀቅ ሚመስላት
" ያች ምስኪን ነፍሴ"
ባክና ከህልሟ ጥግ መክና ከአጥናፏ
ከቀመሱት ስትቀምስ መዝቀጥ ሆኖ ትርፏ
ብትሠቅል ብታወርደኝ ባይደክም ስጋዬ
ሠውነቴን ገራው ነፍሴን ለእግዜር ጥዬ😂



@yehangetem
People who are happy in life find satisfaction in what they do.we don't have to worry about tomorrow because everything will happen tomorrow.we should not be offended today its all gold in time
.....
.....
good day🥰🥰🥰🥰
"መታለች አትቀርም"
ጥሩልኝ አልልም ትመጣለች ቆጥራ
ፍጠሩልኝ አልል ቀድሞ አለች ተፈጥራ
ሣሙልኝ አልልም አልመኝላትም
ሠላምታም አልክም ለእሷ አይገባትም
በላሽ ወይ ጠጣሽ ወይ ብዬም አልጠይቃት
የበላችው ካለም አይውረድ ያቅራት
ይህን ሁሉ ነገር የሰማች እንደሆን
ያየች የተረዳች ያጤነችው ሰሞን
እንዴት ነሽ ሣልላት ስምንት ወር ብከርም
ዘጠነኛን ቆጥራ መታለች አትቀርም።





ፍቅርን የተረዳው አሽሞንሙኑኝ አይልም።🤷‍♀😂
..................

@yehangetem
Night guys🥰🥰🥰
ሁል ጊዜ ሲነጋ ወደ ህይወታቹ አዲስ ነገር እንዲመጣ ወደ አምላካችሁ ፀልዩ።መልካም የሆኑ ነገሮችም ወደናንተ ይመጣሉ።።።ሠላም አውለን🙏

እንደምን አደራችሁ🌞🌞🌞
@yehangetem
ውድ የቻናሌ ቤተሠቦች እንደምን ቆያችሁልኝ🙏 በጣም በቅርቡ አዲስ ሥራዎቼን ይዤ የምመለስ ይሆናል።እስከዛ ቻናሉን share በማድረግ እንድታግዙኝ በትህትና ጠይቃለው🙏🙏
ክበሩልኝ🙏🙏
@yehangetem
👆👆join and share
Channel name was changed to «🚎የግጥም ቅምሻ ✏️✏️»
""""""""" """""""" """""""""
በንጋት ወጋገን ጨረቃ ብትጠልቅም
በምሽት እርምታ ፀሀይ ብታመልጥም
ለምን ዋጠ ተብሎ ሠማይ አይጠየቅም😞😞
@yehangetem
"""""""በዛ በበጋ"""""""""
በዛ በበጋ በዛ በሙቀት
እጮኛ እና አጋር በተታጣበት፤
ክረምቱ ሳይደርስ ሰማይ ጭጋግ ሳይለብስ
ምን! በሚያስብል ቁጣ የዓባይ ሞልቶ መፍሠስ።
ምናልባት........
የመሸበት ያ ሠው በእንግድነት ገብቶ
በማስኮብለሉ ይሆን፤ እግዜር ተቆጥቶ
ብቻ ምንም ይሁን.....
መከረኛዋ እኔ ግን.....
ያኔ በልጅ ዕድሜ ፊደል ባልቆጠረው
በዛ በበጋ እያልኩ በዜማ ባስቃኘው
ግጥሙ በልቡ ዕልፍ አመት ተይዞ
ያምጣል እስካሁን ትርጉሙን አርግዞ።
ምንድን ነው ትርጉሙ????
የእሱ ተጓዥ መሆን ሳይደርስ የመሸበት
ደግሞ በአንድ ዕይታ ልቡ የተቀማበት
በወደደው መወደዱ
እሷን ይዞ መሠደዱ
ደርሶም ቤቱ ሣያስገባት
ሞልቶ መፍሰስ የአባይ ሙላት።
የፀለየው ከአምላኩ ዘንድ ሳይደርስለት
አይቷት እንኳ ሳይወጣለት ወራጅ ውሃ ነጠቀበት
ሆዱ ባባ አለቀሠ፤ ሀሞት ደሙ እየፈሰሰ
በልቡ እርስት ያኖራታል፤ በሀሣብ ክንፉ እየማሰ
ታድያ ዛሬ......
የሀሣቡ ውል ጭብጥ እውነቱ ባይገባኝም
ሥዘምረው አለቅሳለው እኔ አሁንም😔
.
.ተፃፈ በሀና አዲስ
05/11/2014
"""""""ፖለቲካ አይደለም"""""""
በመለያ ንጥፏ ለተዋበው ቀለም
በቆሠለ አካልዋ ለዋለላት ጠልሠም
ሀገሬን በዜማ ቅኔ ብቀኝባት
አልያም በሽታ ጉርሻ ባስቀርባት
ለኔ አልፈየድሽም ልራቅሽ ብላትም
ይሄ ስሜት...እንጂ...ፖለቲካ አያትትም
እና እንደነገርኩሽ
መሪና ተመሪው በማይለይበት በዚህች ተላላ ሀገር
ሠው እየዋጠ ነው እፅዋት ሚያበቅለው ይሄ የኛ አፈር
ነፍስ እንደ ቅጠል ቁልቁል የሚረግፈው
ወላድ ልቧ ቆስሎ ሙሾ ምታወርደው
ወንድም በወንድሙ ካራ ሚማዘዘው
ሆዱ ጎድሎ ሣይሆን ሆድ ስለሌለው ነው!!!
...ምናልባት...
የሚስጥሬ ቁልፉ ሠም ወርቁ ከጠፋት
ለዛች ምስኪን ሀገር ይህን አድርሡላት........
.......
......
......
.....
በቅርቡ ሙሉውን አቀርብላችኋለው🙏
በሀና አዲስ
6/11/2014
@yehangetem



.
.
.
የህይወት ወከትር አንድም ቀኝ..ግራ ነው
እኔን ያደከመኝ አልቀ..ድም መንገድዋ ነው።
🙏🙏🙏🙏
@yehangetem
Join&share👆
"""" የሠማይ ላይ ሠማይ"""""

ከአናቴ በላይ ሌላ አናት ሰፍሮ
ከከበርኩት አዕላፍ ሌላ ኢጎ ከብሮ
እንዳልድህ ሠቅዞ የሚያነፃፅረኝ
ከእኔ ሠማይ በላይ ሌላ ሠማይ አለኝ!!!!
.
.
.
እራስ ከሌሎች ጋር ማነፃፀር ትልቁ የውድቀት መነሻ ነው።
ቸር እደሩልኝ🙏🙏🙏
@yehangetem
Join&share👍
Hanna--Addis
"""""
አንቺማ ታውቂያለሽ ማብሠል ማበሣሠል
መሆን የከበደሽ ያሠብሽውን መምሠል
ስቴጂ እያየው ትተሺኝ በእንብርህህ
አትቀርም እላለው አወይ ልቤ ህልምህ
ምናልባት....ምናልባት...አርፍደሽ ከመጣሽ
የጣድሽውን ሁሉ ከምጣዱ ካጣሽ
ስላ..በሠል..ሽው ነው ጎንዬ ምቃጣሽ

በመጠበቅ መሀል ለቆረጠላቹ ተባዕታን😍

@yehangetem
Join&share❤️
Hanna--Addis
Selam wd yechannale betwseboch endet aderachu...
ክረምቱ በረታ ብርዱም ጠነከረ
የምለብሠው ጋቢ ከስንዝር አጠረ
አልጋ *ና ፍራሼ በኔ ላይ አበሩ
መሮኝ ላ*ገባ ነው ሠርጌን እንዳትቀሩ😍
.........የምርም ግን ይበርዳል😥
@yehangetem
የግማሽ ቀን ህልም
!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
2024/04/28 11:23:23
Back to Top
HTML Embed Code: